ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ ተደረገ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣የግብርና ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ተከትሎ በቀረበው ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2 ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል ተብሏል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ደግሞ 1ሺህ ኩንታል ስንዴ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን የትምህርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ለሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የምገባContinue reading “ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ ተደረገ”

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከፍተኛ አስተዋስፅኦ እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ።

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋስፅኦ እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ። የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሪያድ ኡመር እንዳስታወቁት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እንዲቻል የዞኑ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በሽታውን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራትና ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ቤተሰቦችን በመለየት እንዲሁም መደበኛውን የጤና አገልግሎት ስራዎችን ማለትም የቅድመ ወሊድ፤ወሊድ፤የድህረ ወሊድ አገልግሎትContinue reading “የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከፍተኛ አስተዋስፅኦ እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ።”

የሰባት ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ አለፈ፡፡

የሰባት ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ አለፈ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በግምት ከ250 ሜትር በላይ በሆነ ገደላማ ቦታ መንገድ ጥሶ የገባ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ባደረሰው የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ ግንቦት 01/2012ዓ.ም ጧት 2፡30 የሰሌዳ ቁጥሩ 23330 የሆነ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ከከላላ ወደ ደሴ ሲጓዝ ለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማን አልፎ ልዩ ቦታው መርከብ ከሚባለውContinue reading “የሰባት ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ አለፈ፡፡”

በደቡብ ክልል በተከሰተ የመሬት ናዳ የሰዎች ሕይወት አለፈ

በደቡብ ክልል በአሌ ልዩ ወረዳ ጎሮዜ ቀበሌ ትላንት ማለዳ በ6 ቤቶች ላይ በተከሰተ የመሬት ናዳ ህይወታቸው ያለፈ የ5 ሰዎች አስከሬን መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የልዩ ወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ካራ ማሞ እንደገለጹት 6 ቤቶች ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው የናዳ አደጋ እንደደረሰባቸዉ አስረድተዋል፡፡ ከሟቾች ውስጥ አንዲት የ3 ሳምንት አራስ እናት ከጨቅላ ልጇ ጋር ህይወቷ አልፎ ተገኝቷል፤ ቀሪ የ7 ሰዎችንContinue reading “በደቡብ ክልል በተከሰተ የመሬት ናዳ የሰዎች ሕይወት አለፈ”

Introduce Yourself (Example Post)

This is an example post, originally published as part of Blogging University. Enroll in one of our ten programs, and start your blog right. You’re going to publish a post today. Don’t worry about how your blog looks. Don’t worry if you haven’t given it a name yet, or you’re feeling overwhelmed. Just click theContinue reading “Introduce Yourself (Example Post)”