የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከፍተኛ አስተዋስፅኦ እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ።

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋስፅኦ እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ።


የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሪያድ ኡመር እንዳስታወቁት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እንዲቻል የዞኑ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በሽታውን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራትና ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ቤተሰቦችን በመለየት እንዲሁም መደበኛውን የጤና አገልግሎት ስራዎችን ማለትም የቅድመ ወሊድ፤ወሊድ፤የድህረ ወሊድ አገልግሎት ፤የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት የክትባት አገልግሎት፤ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን የመከላከል ሥራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ።

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከህብረተሰቡ ጋር ባላቸው ቅርበት በመታገዝ ልዩ ልዩ የኮሮና ቫይረስ በሽታን የመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እያከናወኑ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: