የሰባት ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ አለፈ፡፡

የሰባት ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ አለፈ፡፡


በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በግምት ከ250 ሜትር በላይ በሆነ ገደላማ ቦታ መንገድ ጥሶ የገባ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ባደረሰው የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

Legambo communication FB


ግንቦት 01/2012ዓ.ም ጧት 2፡30 የሰሌዳ ቁጥሩ 23330 የሆነ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ከከላላ ወደ ደሴ ሲጓዝ ለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማን አልፎ ልዩ ቦታው መርከብ ከሚባለው አካባቢ ሲደርስ መንገዱን ጥሶ 250 ሜትር በሆነ ገደላማ ቦታ በመግባቱ የሰባት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስምንት ሰዎች ደግሞ አቀስታ ሆስፒታል ተወስደው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ከለጋምቦ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

legambo communication FB

የአደጋው ምክንያትም በመጣራት ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡

01/09/2012ዓ.ም
ለጋምቦ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: